LYRIC

አልተውኩሽም ባይሆን ምላሽሽ
እንዳሰብኩት ነው ሳላቄም መጣሁ ፈልጌሽ ካለሽበት
ነሽና የማትረሺ
የማልከዳሽ
አድምቄ ጽፌሽ ከልቤ ላልሰርዝሽ
በቃኝ እንዳልል አይቆርጥ አንጀቴ
አንቺን አፍቅሬ ሳስብ ማጣቴን
ዛሬም ወስኜ መቁረጥ ተሳነኝ
ባንቺ የሚጨክን አንጀት እኔ መች አለኝ
ሳላይሽ……….የአምላክ በረከት የኔ
ሳላይሽ……….የጾም ጸሎቴን ዋጋ
ሳላይሽ……….አልተውሽም በዋዛ
ሳላይሽ……….እህል ውሃዬ ሆኗል ካንቺ ጋር
ስፈልግሽ ሳስስሽ ኖሬ
ሳላገኝሽ ተስፋ አልቆረጥኩም
ስጠብቅሽ በናፍቆት ሆኜ
እስካይሽ
እኔ ጋ ሳጣሽ ካዘንኩት
የለምና የሚብስ ለኔ
እንደጓጓው አልቀርም ዛሬስ ሳላይሽ
አልተውኩሽም ባይሆን ምላሽሽ
እንዳሰብኩት ነው ሳላቄም መጣሁ ፈልጌሽ ካለሽበት
ነሽና የማትረሺ
የማልከዳሽ
አድምቄ ጽፌሽ ከልቤ ላልሰርዝሽ
ግድ የለም ይሁን አንተ ታውቃልህ
አሳየኝ ብየው ድካሜን ቆጥረህ
ይኧው አልቀረም አግኝቼሻለው
ሁሉን በሰጠኝ አንቺ እችለዋለው
ሳላይሽ……….የአምላክ በረከት የኔ
ሳላይሽ……….የጾም ጸሎቴን ዋጋ
ሳላይሽ……….አልተውሽም በዋዛ
ሳላይሽ……….እህል ውሃዬ ሆኗል ካንቺ ጋር
ስፈልግሽ ሳስስሽ ኖሬ
ሳላገኝሽ ተስፋ አልቆረጥኩም
ስጠብቅሽ በናፍቆት ሆኜ
እስካይሽ
እኔ ጋ ሳጣሽ ካዘንኩት
የለምና የሚብስ ለኔ
እንደጓጓው አልቀርም ዛሬስ ሳላይሽ
3X
ሳላይሽ……….የአምላክ በረከት የኔ
ሳላይሽ……….የጾም ጸሎቴን ዋጋ
ሳላይሽ……….አልተውሽም በዋዛ
ሳላይሽ……….እህል ውሃዬ ሆኗል ካንቺ ጋር

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO