LYRIC

ሳላይህ ውዬ ማደር ከበደኝ
ላልችል ተሰቶኝ አንገበገበኝ
2X
ምን ተሻለኝ ምን ተሻለኝ
ይለኛል ውል ውል ቀርቶ ያስለመድከኝ
ያለልምድህ ኧረ ምነው
ልቤን ለስጋት ለጭንቅ አዋልከው
አይ ልቤ 6X
ገና ሳይሆን ግማሽ ለሊት
ይሰማኛል የወፍ ጩኧት
እንቅልፍ በአይኑ ላልዞረበት
ምነው ቢያጥር የጭንቅ ለሊት
ነግቶልኝ
እንደው አይ ይሆን
ስነቃ
ሳልጨፍን አይኔን
2X
ሳላይህ ውዬ ማደር ከበደኝ
ላልችል ተሰቶኝ አንገበገበኝ
2X
አላውቅበት አላውቅበት
አንተን ካላየው ስቆ መጫወት
የግድ እዚህ አለው ማለት
ማን ሙሉ ይሆናል በናፈቀ አንጀት
አይ ልቤ 6X
ገና ሳይሆን ግማሽ ለሊት
ይሰማኛል የወፍ ጩኧት
እንቅልፍ በአይኑ ላልዞረበት
ምነው ቢያጥር የጭንቅ ለሊት
ነግቶልኝ
እንደው አይ ይሆን
ስነቃ
ሳልጨፍን አይኔን
4X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO