Warning: Creating default object from empty value in /home/ethiolyrics/public_html/wp-content/themes/muusico/framework/admin/ReduxCore/inc/class.redux_filesystem.php on line 29
ሰዉ – EthioLyrics – Ethiopian Lyrics & Video

LYRIC

ሰው ሰው ነው ሰው ነው 2X
የነሱ ቀለም ያማረ የሚለው ሰው
ከጠቋቆርነው ከኛ ምን ለየው ሰው
አንለውጠው ከተፈጠረ
ቢያምርም ባያምርም እኩል ከኖረ
ሰው
ሰው ሰው ነው
ሰው
በአፈጣጠሩ ሰው ሰው ነው ሰው
ቢጎል አካሉ ሰው
ሰው ሰው ነው
አገርም ቆርቋሪ ሰው
ሰው ሰው ነው
ሃጅ መጪው ሁሉ ሰው
ሰው ሰው ነው
በአልባስ አይለካም
የሰው ልጅ ማንነት
መፈጠሬን ነው እኔ የማውቀው እውነት
ከሁሉ በልጣለው ብዬ አልኮራም
ሳቀው መለያየት ክብር
አያሰጥም አያስገኝም
አያስገኝም
የሀሳብ ልቡ መልኩ አይለይም
በማንም በምንም ውስጡ አይገለጽም
አይገለጽም
እንዴት ሊሆን ይችላል
እንዴት ሊታይ ይችላል
ለምን ኧረ ወዴት ወዴት ወዴት
ሰው ሰው ነው
ሰው እኩል ነዋ ከአፈር
እበላለው ብዬ ላልከፍላቸው አዝዤ
ታዝቤ አልጠብቅ ከአዘይን እጅ አፍዝዤ
መብላቴን ሳታውቅ
ወይ ጥጋ ላትል
መልክ አይተህ አትፍረድ
አትፍረድ
አታፍርጥ ቃላት አደርድር
አትገምት ቃላት አትወርውር
ሰላም ዋልና እደር
እግሮቻችን ወደ ጽድቃችን ይሂዱ
ጉልበቶቻችን ለአይናችን ይውረዱ
ጾም ውለን ጦር እንበላለን
ክፉ እንዳይወጣን እንዳይነካካን
እንዳይነካካን 2X
እንዳይነካሽ ክፉ
እንዳይነካን
ለኢትዮጵያውያን ቅን ኢትዮጵያውያን
እጆቻችን ወደ ሰማይ
ክንዶቻችን ወደ ምድር
አንሰዳደብ
አንደባደብ
እኛ የአንድ እናት ልጆች ነን
የአንድነት ሰንደቅ ከፍ ይበል በአለም
አንተ የገጠር ልጅ አንተ የከተማ
በአንድ አይደል ወይ በሀገር ስንደማ
ስንደማ ስንደማ 4X
መቀመጫችን ማረፊያ አልጋችን
የገዛ አዕምሮ ነው ህሊናችን
ስንደማ ስንደማ
እንዳንኖር
ስንደማ ስንደማ
ሰላም ሰላም
ስንደማ ስንደማ
እንዳይሆን
ስንደማ ስንደማ
ሰላም ዋልና እደር

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO