LYRIC

ናና ባንተ ታምቻለው
ማመን ለብዙ ነው አስቸኳይም የለኝ
ህመሜ ብዙ ነው መቼም አቅም የለኝ
እንጃ መሰንበቴን ፍቅርህን እስካገኝ
እንጃኝ መክረሜን ማዕተብን እስካገኝ
እርጂኛ ኮለላ ማርያም
ተለመነኝ ጽኑ ጊዮርጊስ
ተው አይባል ፍቅር ንጉስ
ችሎትም አልቀርብም አልከሰው
መሪ ጌታ አዋቂ ናቸው
ልቤን የሚያደርስ ስለት ነው
ኧረ መሬ መሬ 3X
ኧረ ጀግኑ ጃኔ
አባቱ ጀግና ነው እናቱ መለኛ
በፍቅር ገዳይ ነው እሱም አደገኛ
ኧረ መሬ መሬ 2X
ፍቅር የጸና ነው
የጀግን ገበሬ
አባቱ ስመጥር
እናቱ ስመጥር
ልጅየው ጀብደኛ
ገዳይ ነው በፍቅር
ኧረ መሬ መሬ 2X
ፍቅር ነው የሚዘራው
የጅግን ገበሬ
ናና ሰበቤዋ ናና
ናና ማጀቴን ትቻለው
ናና ባንተ ታምቻለው
አመሌ ለብዙ ነው አስቸኳይም የለኝ
ህመሜ ብዙ ነው መቼም አቅም የለኝ
እንጃ መሰንበቴን ፍቅርህን እስካገኝ
እንጃኝ መክረሜን ማዕተብክን እስካገኝ
አጽድቀኝ እንግዳው እግሬን
ና በል አሻግረኝ እግሬን
መቼም ልቡ አዛኝ ነው መሬ
በጉንጉን ጎፈሬው
ከዛ ከደረቱ መሀል
ማህተብ ጌጡ ሆኜ ልማል
ኧረ መሬ መሬ
ኧረ ደራ ደራ
2X
ፍቅር የሚያበቅል ጀግና የሚያፈራ 2X
ኧረ ናና 2X
አንተ የኔ ማዕረግ
አንተ የኔ ዝና
የፈረሱ ኮቴ
ይሰማል ከሩቁ
ምነው ጥጥቅን ሳያይ
ልቤ መጨነቁ
አባቱ ስመጥር
እናቱ ስመጥር
ልጅየው ጀብደኛ
ገዳይ ነው በፍቅር
ኧረ መሬ መሬ 2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO