LYRIC

ማደሬን እንጃ ዛሬ
ማደሬን እንጃዛሬ
4X
እንዲህ እንዲህ ያደርገኛል እኔ
እመጣለው ስትል ሁሌ
ልቤ ይጨምራል ምቱ ከወትሮዬ
በላትይሁ ባልተለየ
ማደሬን እንጃ ዛሬ
ማደሬን እንጃዛሬ
2X
አይነጋም ሌሊቱ እረጅም ነው ለኔ
መምጫዋን ስጠብቅ በአይኔ
አይዞርም
ተኝቼ እንኳን ሊያልፍ በእንቅልፍ
ሸለብ አያረገኝ ሳስብ
ቀጠሮው ሰአቱ እስከሚደርስ አመው
ጎህ ቀዶ እስኪፈታኝ ደንብ ነው
እንዳዲስ እንዳዲስ ፍቅርን ሳለምደው
እንዲህ ያረገኛል እንዲህ
እስክቀበላት የፈካ አበባ በእጄ ይዤ
በወይኑ ዋንጫ ወይን ቀድቼ
ሻማ አብርቼ ነግቶ እስካገኛት
እስካያት ድረስ ነው የጓጓሁት
አይዞርም አይዞር እንቅልፍ በአይኔ ዛሬ
አይዞርም በአይኔ
አይዞርም እንቅልፍ በአይኔ ዛሬ
አይዞርም በአይኔ
እንቅልፍ አይዞር በአይኔ ዛሬ
እንዲህ እንዲህ ያደርገኛል እኔ
እመጣለው ስትል ሁሌ
ልቤ ይጨምራል ምቱ ከወትሮዬ
በላትይሁ ባልተለየ
ማደሬን እንጃ ዛሬ
ማደሬን እንጃዛሬ
2X
ስዘጋጅ ቀኑን በስራ ውዬ
እላይ ታች እያልኩ መሸ
ሀሳቤን ሀስቤ ግን እኔ አልሰጠው
የዱር ሀረጉንም እንጃ
ስናፍቅ ስጠብቃት ከምኖርስ
ከምዋትት ከምውል እንዳዲስ
ስትመጣ ምነው ባትሄድ ብትከርም አብራኝ
ባትመለስ ለሃሳብ ጥላኝ
አይነጋም ወይ ምነው ሌሊቱ አመት ሆነ
አልሄድ አለ ሰአቱ ደግሞ መንፈቅ ሆነ
ምነው ራቀ ነገ ረዘመ
አልደርስም አለ
አይዞርም በአይኔ
አይዞርም እንቅልፍ በአይኔ ዛሬ
አይዞርም በአይኔ
እንቅልፍ አይዞር በአይኔ ዛሬ
ማደሬን እንጃ ዛሬ
ማደሬን እንጃዛሬ
2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO