LYRIC

መታለች መታለች
ይህች ልጅ መታለች
መታለች እዩዋት የፍቅር እናት
መታለች እዩዋት ደሞ ነጋላት
መታለች እዛም እዛም ልትል ልቤን ልታቆስለው
ልታቆስለው ልታቆስለው
ልቤን ልታቆስለው
መታለች ሁሉም ከሷ ሆነ እንዳላጣት ፈራሁ
እንዳላጣት እንዳላጣት
እንዳላጣት ፈራሁ
ንገሯት እችን ልጅ እባካቹህ ትተው ጨዋታዋን
ጨዋታዋን ጨዋታዋን
ትተው ጨዋታዋን
ንገሯት ለማንም አትግለጥ ውበት ቆንጅናዋን
ቆንጅናዋን ቆንጅናዋን
ውበት ቆንጅናዋን
እኔማ በፍቅሯ
መች ተስፋ ቆርጣለው
በቁምም ተኝቼ እሷን አልማለው
በቅናት ብትቀጣኝ ቢብስም ህመሜ
ይሄ ነው አቅሜ
ኧረ እኔስ ኧረ እኔስ
ወዳታለው
8X
ይህች ልጅ አመለ ብዙ ናት ቀበጥባጣ ነገር
ቀበጥባጣ ቀበጥባጣ
ቀበጥባጣ ነገር
ይህች ልጅ ልቤን አጨሰችው ለማነው የሚነገር
ለማን ለማን
ለማነው የሚነገር
አንችዬ ባንቺ አጉል ጸባይ ብማረር ቢያመኝም
ብማረር ብማረር
ብማረር ቢያመኝም
አንችዬ አንቺን ከመውደድ ውጪ አማራጭ የለኝም
ከመውደድ ውጪ ከመውደድ ውጪ
አማራጭ የለኝም
ሁሌም እሄዳለው
አልጠፋም ከጎኗ
ማየት ነው ምኞቴ
የኔ ብቻ ሆና
መውደዴን ልንገራት ተቀኘሁኝ ዜማ
ሀገር እንዲሰማ
ኧረ እኔስ ኧረ እኔስ
ወዳታለው
8X
ኧረ እኔስ ኧረ እኔስ 8X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO