LYRIC

እስቲ ልሂድ ላግኘው
ልሸነፍ ይቅር በለኝ ብዬው
2X
አጥፍቷል ይምጣ እያልኩኝ ስጠብቅ አንተን
አንተም እኔን ትጠብቅና
ያን ሁሉ የፍቅር ጊዜዎች ይቀላሉ
ግን ተስፋ ጥሬ አሸንፍና
አይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቋል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሀል
ለምዶሀል
አይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቋል ገላዬም ለምዶሃል
አቶሀል
ለምዶሀል
እስቲ ልሂድ ላግኘው
ልመለስ ይቅር በለኝ ብዬው
2X
ነሽ የሂይወቴ እስትንፋስ ብለኧኝ ታውቃለህ
አሁን እኔ ታስፈልገኛለህ
ተዋደን መኮራረፍ አይሆንም በቃ
ናፈቀኝ ይቅር በለኝ ልምጣ
አይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቋል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሀል

ለምዶሀል
አይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቋል ገላዬም ለምዶሃል
አቶሀል

ለምዶሀል
አይኔ ተራበህ በቃ
ናፈከኝ አልቻልኩም
2X
ና ፍቅር
አይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቋል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሀል

ለምዶሀል
አይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቋል ገላዬም ለምዶሃል
አቶሀል

ለምዶሀል
2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO