LYRIC

ተነስ ተነሽ ተነስ ተነሽ
በሮኖሱን ጃኖህን ልበስ
ያገሬ ባህል ይታደስ
ቀሚሱን ኩታሽን ልበሽ
ጭፈራሽ ይታይ አስክታሽ
ተውበሽ በአደስ በአሪቲ
ውጭና እንይሽ እስቲ
ገስግሰህ በበቅሎ ፈረስ
ሳንቀድምህ በቶሎ ድረስ
ውቤ በረሀ ወርደን ከአራዳ
ጠጁም ይሞላ ጠላው ይቀዳ
የምን መሽኮርመም የምን መግደርደር
ዋንጫው ይነሳ ሁሉም ይጨፍር
ግብር ይጠራ ይጣል ፍሪዳ
አንድም አንዳይቀር ዘመድ ወይ ባዳ
የት አለ ግራ አዝማች ያ ፊት አውራሪ
የወንዶች ቁና የጦሩ መሪ
ተነስ ተነሽ ተነስ ተነሽ
በሮኖሱን ጃኖህን ልበስ
ያገሬ ባህል ይታደስ
ቀሚሱን ኩታሽን ልበሽ
ጭፈራሽ ይታይ አስክታሽ
ተውበሽ በአደስ በአሪቲ
ውጭና እንይሽ እስቲ
ገስግሰህ በበቅሎ ፈረስ
ሳንቀድምህ በቶሎ ድረስ
እንደ ልማዱ ደሞ እንደ ሀገሩ
ይውጣ ጠመንጃ በሉ ፎክሩ
የት አለ ቀረርቶ የት አለ ሽለላ
ተሰለፍ ከፊት ያሆ እንበላ
አንቺም አድምቂው በእልልታ ዜማ
ጎበዝ ሲጨፍር ሲላሌ ጉማ
ሰበር ሰካ በይ ደሞ ወዝዉዚው
እንደ ልማድሽ ወንዱን አፍዝዚው
ተነስ ተነሽ ተነስ ተነሽ
በሮኖሱን ጃኖህን ልበስ
ያገሬ ባህል ይታደስ
ቀሚሱን ኩታሽን ልበሽ
ጭፈራሽ ይታይ አስክታሽ
ተውበሽ በአደስ በአሪቲ
ውጭና እንይሽ እስቲ
ገስግሰህ በበቅሎ ፈረስ
ሳንቀድምህ በቶሎ ድረስ
አንድ ለእናቷ የስለት ልጅ
ከእኔ በስተቀር የላት ወዳጅ
አምጡ መሰንቆ ምቱ ከበሮ
አሞጋግሱልኝ ይችን ወይዘሮ
በል አንተም እርገጥ እርገጥ ዳንኪራ
ሺ የማይመልሰው የወንዶች አውራ
አቧራው ይጭስ ይሸበር ሀገር
አለም 9 ናት አትሆንም 10
ተነስ ተነሽ ተነስ ተነሽ
በሮኖሱን ጃኖህን ልበስ
ያገሬ ባህል ይታደስ
ቀሚሱን ኩታሽን ልበሽ
ጭፈራሽ ይታይ አስክታሽ
ተውበሽ በአደስ በአሪቲ
ውጭና እንይሽ እስቲ
ገስግሰህ በበቅሎ ፈረስ
ሳንቀድምህ በቶሎ ድረስ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO