LYRIC

ሆን ብላ ነው 2X
ሆን ብላ ሆን ብላ
3X
እንዴትስ ልቻለው ልበርታ
ስትሄድ መታ ልቤን አይታ
መልመዴን አውቃ መውደዴን
ባስፈቅድ የውስጤን ብነግራት
ባባብላት ግድም የላት ሆን ብላ
ኮራች ሆን ብላ
ሆን ብላ
ተሰምቷት ወይ አትይዝ አትለቀኝ
እያየች ፍቅሯ ሲያስጨንቀኝ
አባብሎኝ አይነግቡነቷ
ገደለኝ ቅርፇ እና ኩራቷ
ለማን አቤት ልበል በማን ላስጠይቃት
አለሁ እንድትለኝ ሳልሄድ
ጨርቅ አውልቄ
ሆን ብላ ነው 2X
ሆን ብላ ሆን ብላ
3X
መውደድ ሲያነሳኝ ሲጥለኝ
ይማርህ ይግደልህም ሳትለኝ
ፍቅር ልቤ ላይ ደልድላ
ኮራች ስቀርባት ሆን ብላ
2X
ሆን ብላ ነው 2X
ሆን ብላ ሆን ብላ
2X
ሆን ሆን ሆን ብላ
መውደዴን ስታውቅ ተደላድላ
ሆን ብላ ነው 2X
ሆን ብላ ሆን ብላ
3X
እንዴትስ ልቻለው ልበርታ
ስትሄድ መታ ልቤን አይታ
መልመዴን አውቃ መውደዴን
ባስፈቅድ የውስጤን ብነግራት
ባባብላት ግድም የላት ሆን ብላ
ኮራች ሆን ብላ
ሆን ብላ
ጣል አርጋኝ ብሶቴን ላሰማ
ሁሁ ብል ብረብሽ ከተማ
በፍቅሯ ያንተ ያለህ አለማለቱ
ሆነበት ልቤ እሪ በከንቱ
አይታው ገምታው ነው ውስጤን አብጠርጥራ
ሰምታ ዝም ያለችው ገብቷት ስትኩራራ
ሆን ብላ ነው 2X
ሆን ብላ ሆን ብላ
3X
መውደድ ሲያነሳኝ ሲጥለኝ
ይማርህ ይግደልህም ሳትለኝ
ፍቅር ልቤ ላይ ደልድላ
ኮራች ስቀርባት ሆን ብላ
2X
ሆን ብላ ነው 2X
ሆን ብላ ሆን ብላ
2X
ሆን ሆን ሆን ብላ
መውደዴን ስታውቅ ተደላድላ
ሆን ብላ ነው 2X
ሆን ብላ ሆን ብላ
6X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO