LYRIC

ያኔ የሆንኩትን ወደድኩት አሁን ላይ
በፍቅር በፍቅር
ከቶ መባከኔን ሳርፍ ከልብህ ላይ
በፍቅር በፍቅር
2X
ሆነልኝ 2X
ፍቅሬን ሰጠኝ
ሆነልኝ 3X
አማረብኝ
ሆነልኝ 3X
ተሳካልኝ
ሆነልኝ 3X
ሰመረልኝ
ሆነልኝ
ቤት ስራው ያማረ በፍቅር አማላጅ
አገኘው ታድዬ የእውነት ወዳጅ
አንደበተ እርቱ ቃና ማር ወለላ
ሁለመናው ፍቅር ተስፋን የተሞላ
ንገስ በኔ ላይ የልቤ ጀግና
ፍቅር ያላንተ አይሆንምና
የደስታዬ ምንጭ ህይወት ቃና
የነፍሴ ጥሪ አንተ ነህና
ሌላ ሌላ ካንተ ሌላ
ሌላ ሌላ አላይ ሌላ
ሌላ ሌላ ካንተ ሌላ
ሌላ ሌላ ፍቅር አይደላ
ሌላ ሌላ ካንተ ሌላ
ሌላ ሌላ የለኝ መላ
ሌላ ሌላ ካንተ ሌላ
ሌላ ሌላ ለአይን አይሞላ
ያኔ የሆንኩትን ወደድኩት አሁን ላይ
በፍቅር በፍቅር
ከቶ መባከኔን ሳርፍ ከልብህ ላይ
በፍቅር በፍቅር
2X
ሆነልኝ 2X
ፍቅሬን ሰጠኝ
ሆነልኝ 3X
አማረብኝ
ሆነልኝ 3X
ተሳካልኝ
ሆነልኝ 3X
ሰመረልኝ
ሆነልኝ
ስጦታ ነህ ለኔ ሰላሜ ህይወቴ
ተስተካክሎ አየሁት ባንተ ደርቶ ቤቴ
ትጥቅን የሰጠኧኝ መረጋጋት ለኔ
አልፈልግም ጭራሽ ሌላ ሰው ለምኔ
ግሩም ነው ጨዋታ ሳቁ
ጹም ያስብላል ከጎኑ አትራቁ
ገለቻዬ የማንነቴ አዛዥ እሱ ነው
ሌላ ሌላ ካንተ ሌላ
ሌላ ሌላ አላይ ሌላ
ሌላ ሌላ ካንተ ሌላ
ሌላ ሌላ ፍቅር አይደላ
ሌላ ሌላ ካንተ ሌላ
ሌላ ሌላ የለኝ መላ
ሌላ ሌላ ካንተ ሌላ
ሌላ ሌላ ፍቅር አይደላ

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO