LYRIC

ሄሎ
ሄሎ አስመራ
ከኤርትራ
ይድረሰሽ ሰላምታ
በደስታ
ካለሁበት ቦታ
በእልልታ
ካለሽበት ቦታ
በደስታ
2X
እንደምን አለሽ አተይ መአረይ
ዘመድ አዝማዱን ሰላም በይልኝ
እስከምመጣ እስካብንህናይ
ጓጉቻለውኝ ከምልሽ በላይ
ከመይ አለሀ አወይ ጽላለይ
ዘመናት አልፈው አይንህን ሳላይ
ዛሬ የምሰማው ድምጽህን ሲሆን
ናፍቆቴ ባሰ አበስብህናን
ሄሎ አስመራ
ሄሎ ከኤርትራ
ከኢትዮጵያ
ከአዲስአበባ
ተቀበሉኝ
አማት በአበባ
ሄሎ አስመራ
የኔ ትሂራ
ሄሎ
ሄሎ አስመራ
ከኤርትራ
ይድረሰሽ ሰላምታ
በደስታ
ካለሁበት ቦታ
በእልልታ
ካለሽበት ቦታ
በደስታ
2X
እንዴት ነሽ አፍተይ ግራር ነአነይ
አድገሻል አሉኝ ከማምነው በላይ
ዳግም ላንለይ በዚች ምድር ላይ
እመጣለሁኝ በአየር በሰማይ
ከመይ አለሀ አወይ ጽላለይ
ዘመናት አልፈው አይንህን ሳላይ
ዛሬ የምሰማው ድምጽህን ሲሆን
ናፍቆቴ ባሰ አበስብህናን
ከመይ አለሁም ጎረባቢተይ
ሰላም ለእናንተ በተአቢተይ
እስከምመጣ እስካብንህናይ
ጓጉቻለውኝ ከምለው በላይ
ሄሎ አስመራ
ሄሎ ከኤርትራ
ከኢትዮጵያ
ከአዲስአበባ
ተቀበሉኝ
ከአዲስ አበባ
2X

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO