LYRIC

ሃሎ ውዴ ጠብቂኝ ውብ ሆነሽ ልበሺና
ይዤሽ ለውጣ ዛሬ ዘና ላርግሽ ዘና
ተወት አርገሽ የኑሮውን ጣጣ እርሽውና
አቦ እንዝናና ነይ ውጪ
አቦ እንዝናና ነይ
2x
ደስ አይለኝም አንቺ ከቤት ቁጭ ብለሽ
ሊሉት የኔን መውጣት
ደስ አይለኝማ አንቺ ከሌለሽ በቦታው
ስሜት አይሰጥም ጭፈራው
ደስ አይለኝማ የትም ልሁን የትም ቦታ
ቀንም ሆነ በማታ
ደስ አይለኝማ ቅር ይለኛል ካይኔ ሳጣሽ
ከደስታዬ ጋር ተደሰች
የሁሌው የኔ ምኞት ስትስቂ ማየት
የኔ ማዘን የኔ ጭንቀት ሲከፋሽ ማየት
የገዛሽው ቀሚስ ጸቡን አያሞቀው
ልበሽው ታይበት ገላሽን ያድምቀው
ፊትሽ ታይቶበታል የደመና ጸሀይ
ሳቅ አርጊው እንጂ ሳቅ አሁን ዘና በይ
አሁን ዘና በይ 8x
ሃሎ ውዴ ጠብቂኝ ውብ ሆነሽ ልበሺና
ይዤሽ ለውጣ ዛሬ ዘና ላርግሽ ዘና
ተወት አርገሽ የኑሮውን ጣጣ እርሽውና
አቦ እንዝናና ነይ ውጪ
አቦ እንዝናና ነይ
2x
ደስ አይለኝማ እመለሳለው አትበይኝ
ከኔ ጋር ነሽ አትቸኩዪ
ደስ አይለኝማ የእድሜሽ አንዱ ቀን ነው ዛሬ
አትቆዝሚበት ተይ ፍቅሬ
ደስ አይለኝማ ይልቅ ተጫወች አስነኪው
የማይረሳ ቀን አርጊው
ደስ አይለኝማ እንደ ልጅ ስትቦርቂ ነው
ማማርሽ ገኖ የሚያምረው
የሁሌው የኔ ምኞት ስትስቂ ማየት
ዘመንሽ ነውና ጊዜው ያንቺ ተራ
እንዳሻሽ ሁኚ ውዴ ከኔ ጋራ
ቶሎ ቶሎ ኑሪ ሳትርቅ የእድሜ ጸሀይ
እንዳይቆጭሽ ነገ አሁን ዘና በይ
አሁን ዘና በይ 8x

Added by

Dibora Tadesse

SHARE

Comments are off this post

VIDEO